SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ Podcast Por SBS arte de portada

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

De: SBS
Escúchala gratis

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።Copyright 2025, Special Broadcasting Services Ciencias Sociales Política y Gobierno
Episodios
  • ኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት ባዘጋጀችው የሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት ፎረም ከተለያዩ ኩባንያዎች ጋር የ13 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት ተፈራረመች
    Mar 30 2026
    የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኅን ባለስልጣን በአንድ ዓመት ውስጥ ከማኅበራዊ ሚዲያዎች በናሙና ከታዩ 32 ሺህ ይዘቶች መካከል ከ8 ሺህ በላይ የሚሆኑት የጥላቻና ሐሰተኛ መረጃዎች መሆናቸውን በጥናት መለየቱን አመለከተ
    Más Menos
    13 m
  • "የፊልም ኢንዱስትሪያችን ገና ዳዴ ማለት እንኳ አልጀመረም" ሶፎንያስ ታድሰ
    Mar 29 2026
    በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ፀሐፊ፣ አዘጋጅ፣ ዳይሬክተርና መምህር ሶፎኒያስ ታደሰ፤ የኢትዮጵያን የፊልም ኢንዱስትሪ የዕድገት ደረጃና የአሠራር ሂደቶች ነቅሶ ያመላክታል።
    Más Menos
    25 m
  • "በሚስጥር ከማኅበረሰቡ ውስጥ ተነቅለው የወጡ እውነቶችን የያዘ ነው፤ በሚስጥር ያደረግነው ነገር በአደባባይ ያስለቅሰናል ነው ፅንሰ ሃሳቡ" ሶፎኒያስ ታደሰ
    Mar 29 2026
    በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ፀሐፊ፣ አዘጋጅ፣ ዳይሬክተርና መምህር ሶፎኒያስ ታደሰ፤ በቅርቡ በአቦል ቴሌቪዥን ለታዳሚዎች ዓይነ ገብ ለመሆን የዕይታ መሰናዶው ስለተጠናቀቀለት ባለ 260 ክፍል ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ጭብጥ ቀንጭቦ ያጋራል።
    Más Menos
    Aún no se conoce
Todavía no hay opiniones