• DW Amharic ሚያዝያ 27 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • May 5 2025
  • Duración: 12 m
  • Podcast

DW Amharic ሚያዝያ 27 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Resumen

  • የእስራኤል ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር ለሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ ገቡ። በአማራ ክልል ደሴ እና ወልድያ ከተሞች የአጭር ርቀት አሽከርካሪዎች ከዛሬ ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ አደረጉ። የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በሱዳን በተፈጸመ የጅምላ ፍጅት ተባባሪ ሆናለች በሚል የሱዳን መንግሥት ያቀረበውን ክስ የተመ ፍርድ ቤት ውድቅ አደረገ። የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ በጫማ ተመቱ። የጀርመን ክርስቲያን ዴሞክራቶች ኅብረት ፣ ክርስቲያን ሶሻል ኅብረት እና ሶሻል ዴሞክራት ፓርቲ (SPD) ጥምር መንግሥት የመሠረቱበትን ሥምምነት ተፈራረሙ። እስራኤል ጋዛን ሙሉ በሙሉ ለመያዝ የሚያስችል ዕቅድ ማጽደቋን ባለሥልጣናት ተናገሩ።
    Más Menos
adbl_web_global_use_to_activate_webcro805_stickypopup

Lo que los oyentes dicen sobre DW Amharic ሚያዝያ 27 ቀን 2017 የዓለም ዜና

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.