ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia Podcast Por Connect for Culture Africa arte de portada

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

De: Connect for Culture Africa
Escúchala gratis

OFERTA POR TIEMPO LIMITADO | Obtén 3 meses por US$0.99 al mes

$14.95/mes despues- se aplican términos.
የሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት በባህል እንዲሁም በኢትዮጵያ በሚገኙ የባህላዊ እና የፈጠራ ኢንዱስትሪ (CCIs) ላይ ያተኮረ ተከታታይ ክፍሎች ያሉት ጥልቅ ውይይት የሚካሄድበት ፖድካስት ነው፡፡ ሃሳብን በሚኮረኩቱ የተለያዩ ክፍሎች ባለሞያዎችን እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ከህዝብ/መንግስት ድጋፍ አንስቶ እስከ ስራ ፈጠራ፣ ሰላም ግንባታና እና ዲሞክራሲ ባህል በኅብረተሰብ ውስጥ ያለውን ሚና ይዳስሳል፡፡ በተሾመ ወንድሙ የሚዘጋጀው ይህ ፖድካስት ለቅስቀሳ እንዲሁም ወጣቶችን ለማብቃት መሳሪያ ሆኖ ያገለግላል፡፡ ሁሉም ክፍሎች በአማርኛ የሚቀርቡ ሲሆን የእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ይኖራቸዋል፡፡ የበለጠ ለማወቅ የሚከተለውን ድረ-ገጽ ይጎብኙ https://cfcafrica.org The CfCA Ethiopia Podcast is a series of powerful conversations around culture and the cultural and creative industries (CCIs) in Ethiopia. Through thought-provoking episodes, we engage with experts and stakeholders to explore the value of culture in society—from public funding and job creation to peacebuilding and democracy. Hosted by Teshome Wondimu, the podcast also serves as a tool for advocacy and youth empowerment. All episodes are in Amharic with English subtitles. Tune in and explore more at https://cfcafrica.org2025 Arte Entretenimiento y Artes Escénicas
Episodios
  • Thread of Identity: Fashion as Culture and Industry | CfCA Ethiopia #13
    Jan 2 2026
    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 13 የማንነት ክሮች - ፋሽን እንደ ባህል እና እንደ ኢንዱስትሪ እንግዳ፡ ማኅሌት ተክለ/ማርያም | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 13 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ፤ አዝጋጅ ተሾመ ወንድሙ የሀብ ኦፍ አፍሪካ ፋሽን ዊክ መስራች እና አዘጋጅ ከሆነችው ማኅሌት ተክለ/ማርያም ጋር ውይይት ያደርጋል፡፡ ይህ ክፍል የኢትዮጵያን ፋሽን እና የፈጠራ ኢንዱስትሪ እድገት፣ተግዳሮቶችን እና መፃኢ እጣ ፈንታን ይቃኛል፡፡ ማኅሌት ከውጭ አገራት እስከ አገር ውስጥ የዘለቀ ጉዞዋን፣ በአፍሪካ ውስጥ እስከ አሁን ድረስ የዘለቀ የፋሽን መድረክን ስለመገንባቷ በተጨማሪም ስለማንነት፣ባህል እና ለፋሽን ኢንዱስትሪው ስላሉ እድሎች በውይይቱ ላይ ታጋራለች፡፡ በውይይቱ ላይ የሚነሱ ዋና ዋና ጉዳዮች • ፋሽን እንደ የባህል እና የእለት ተእለት መገለጫ በኢትዮጵያ • የኢትዮጵያ እና አፍሪካ ፋሽን ኢንዱስትሪዎች እድገት • ዲዛይነሮች የሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች፡ የማምረት ሂደት፣ቁሳቁሶች፣ፖሊሲ፣ በብዛት ማምረት • ፋሽን ዊክ ለፋሽን የመሟገቻ፣ለቱሪስት መስኅብነት እና ለስራ ፈጠራ መድረክ ሆኖ የማገልገል አቅሙ • "በኢትዮጵያ የመተረተ'' ፤ ሰዎች በአገራቸው ምርት እንዲኮሩ ማድረግ • ዘላቂነት፣ ለአካባቢ የሚስማማ፣ ለህዝብ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ የሚሸጥ እንዲሁም ባህልን የሚያከብር ፋሽን • በአፍሪካ እና በዓለም አቀፍ የፋሽን ገበያዎች የኢትዮጵያ ስፍራ ይህ ክፍል በፈጠራ ስራ ላይ ለተሰማሩ፣ለፖሊሲ አውጪዎች፣ለስራ ፈጣሪዎች፣ለተማሪዎች እንዲሁም በአፍሪካ በባህል ላይ ለተመሰረተ እድገት በሙሉ ፍላጎት ያላቸው ሁሉ ሊመለከቱት የሚገባ ነው፡፡ ይመልከቱ፣ያድምጡ እንዲሁም ውይይቱን ይቀላቀሉ፡፡ በባህል፣በፖሊሲ እና በአፍሪካ የፈጠራ ኢንዱስትሪው ላይ የሚያጠነጥኑ ተጨማሪ ውይይቶችን ለመከታተል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ Title: Thread of Identity: Fashion as Culture and Industry Connect for Culture Africa – Ethiopia Podcast | Episode 13 Guest: Mahlet T/Mariam | Host: Teshome Wondimu In Episode 13 of Connect for Culture Africa – Ethiopia Podcast, host Teshome Wondimu sits down with Mahlet Teklemariam (Mahlet T/Mariam), founder and organizer of Hub of Africa Fashion Week, Addis Ababa. This episode explores the growth, challenges, and future of Ethiopia's fashion and creative industries. Mahlet shares her journey from the Ethiopian diaspora to building one of Africa's most consistent fashion platforms, and discusses fashion as identity, culture, industry, and opportunity. Key topics include: • Fashion as cultural identity and everyday life in Ethiopia • The growth of Ethiopian and African fashion industries • Challenges designers face: production, materials, policy, and scale • Fashion weeks as platforms for advocacy, tourism, and job creation • "Made in Ethiopia" and building pride in local products • Sustainability, ethical fashion, and environmental responsibility • Ethiopia's place in African and global fashion markets This episode is a must-watch for creatives, policymakers, entrepreneurs, students, and anyone interested in culture-led development in Africa. Watch, listen, and join the conversation. Subscribe for more conversations on culture, policy, and creative industries in Africa.
    Más Menos
    57 m
  • The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia | CfCA Ethiopia #12
    Dec 12 2025

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት፤ ክፍል 12

    ''ሸራ ይናገራል፤ የእይታ ጥበባት እና ሥነ-ጥበብ በኢትዮጵያ''

    እንግዳ፡ የእይታ ጥበባት አርቲስት፣ ገጣሚ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር፤ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን

    በዚህ አነቃቂና አይን ከፋች ክፍል፣ የኢትዮጵያን የእይታ ሥነ-ጥበባት እና የሥነ-ሥዕል ጥበብ ዘርፍ ጥልቀታቸውን፣ታሪካቸውን እና ተግዳሮታቸውን እንዳስሳለን፡፡

    እንግዳችን ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በሥነ-ጥበብ እና በሙዚየም ስራ ውስጥ ለበርካታ አስርት ዓመታት እንደ የፈጠራ ሰራተኛ፣መምህር እና መሪ በመሆን ያገለገሉበትን ልምድ ይዘው የቀረቡ ሲሆን በጋራ በመሆን የሚከተሉትን ጉዳዮች እንወያያለን፡፡

    · በኢትዮጵያ የባህል ሥነ-ምህዳር ወስጥ የጎደለውን መሰረተ ልማት

    · ሙዚየሞች ለምን ከማከማቻ ስፍራነት ባለፈ ማደግ እንዳለበቸው

    · የመሰነድ፣የትችት እና የምርምር ጠቃሚነት

    · ማኅበረሰቦች ኪነ-ጥበባዊን ችሎታ እንዴት ተንከባክበው ማሳደግ እንደሚችሉ

    · የመንግስት ፖሊሲ፣ኢንቨስትመንት እና አህጉራዊ ትስስሮች ሚና

    · ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ የፈጠራ ትስስሮችን እንዴት እንደምትገነባ

    ሰብስክራይብ በማድረግ ወደ ፊት የሚወጡ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ክፍሎችን ይከታተሉ፡፡

    ከታች ኮሜንት በማድረግ ውይይቱን ይቀላቀሉ!

    Connect for Culture Africa Ethiopia Podcast– Episode 12
    🎨 The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia
    Guest: Bekele Mekonnen – Visual Artist, Poet, and Professor at AAU Ale School of Fine Arts and Design

    In this inspiring and eye-opening episode, we explore the depth, history, challenges, and untapped opportunities of Ethiopia's visual and fine arts sector.

    Our guest, Bekele Mekonnen, brings decades of experience as a creator, educator, and leader in fine arts and museum practice. Together we discuss:

    • The missing infrastructure within Ethiopia's cultural ecosystem
    • Why museums must evolve beyond storage spaces
    • The importance of documentation, critique, and research
    • How communities can nurture artistic talent
    • The role of government policy, investment, and continental networks
    • How Ethiopia can rebuild its creative connections within Africa

    Subscribe & stay updated on future episodes of Connect for Culture Africa – Ethiopia Podcast.
    Comment below and join the conversation!

    #1percentforculture #sustainablepublicfunding #EthiopianArt #FineArts #VisualArts

    Más Menos
    1 h y 5 m
  • Stages of Change: The Transformative Power of Theatre | CfCA Ethiopia #11
    Nov 21 2025
    ክፍል 11፡ የለውጥ መድረኮች: የትያትር ኃይል ለዘላቂ ለውጥ እንግዳ፡ መዓዛ ወርቁ፤ ጸሐፊ ተውኔት አቅራቢ፡ ተሾመ ወንድሙ በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ከዝነኛዋ ጸሐፊ ተውኔት መዓዛ ወርቁ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የባህል ተረክ ውስጥ ትያትር የተጫወተውንና እየተጫወተ ያለውን ከፍተኛ ሚና እንዳስሳለን፡፡ በትምህርት ቤቶች እና ሆቴሎች ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ፤ሀገርን ለአንድ ዓላማ እስከማስተባበር ድረስ፣መዓዛ የኢትዮጵያ ትያትር አስደማሚ ጉዞን ታስቃኘናለች፡፡ በተጨማሪም ትያትር ለፊልም፣ቴሌቪዥን፣ትምህርት፣የሀገር ግንባታ ያለውን አስተዋጽኦ እንዲሁም የጋራ ማንነትን በመቅረጽ ረገድ ያለውን አስተዋጽኦ ጸሐፊ ወደ ኋላ በመመለስ ትዳስሳለች፡፡ በዚህ ክፍል የሚከተሉትን እናነሳለን • የኢትዮጵያ ትያትር ጥልቅ ታሪክ • ትያትር በኢትዮጵያ ፊልም እና ቴሌቪዥን ላይ የሚሳተፉ ባለተሰጥኦዎችን እንዴት ኮትኩቶ እንዳሳደገ • ኪነ-ጥበብ ለህብረተሰብ እድገት እና ውይይት ለምን አስፈላጊ እንደሆነ • የፖሊሲ፣የገንዘብ ድጋፍ እና ውይይት ከፍተኛ አስፈላጊነት • የትያትር መጻኢ እጣ ፈንታ በኢትዮጵያ እና አፍሪካ ይህ ለአርቲስቶች፣ፖሊሲ አውጪዎች፣ተማሪዎች እንዲሁም በባህል የለውጥ ኃይል ለሚያምኑ ሁሉ ጥልቀት ያለው ምልከታን የሚሰጥ እንዲሁም ወቅታዊ ውይይት ነው፡፡ በኢትዮጵያ የፈጠራ እና የባህላዊ ኢንዱስትሪ ላይ ተጨማሪ ውይይቶችን ለመከታተል ሰብስክራይብ ያድርጉን እንዲሁም አዲስ ክፍሎች እንዳያመልጥዎት የደወል ምልክቱን ይጫኑ! Episode 11: "Stages of Change: The Transformative Power of Theatre" Guest: Meaza Worku (Playwright) Host: Teshome Wondimu In this episode of the Connect for Culture Africa – Ethiopia Podcast, we sit down with acclaimed playwright Meaza Worku to explore the powerful role theatre has played—and continues to play—in Ethiopia's cultural narrative. From its early beginnings in schools and hotels to its role in national mobilization, Meaza takes us through the remarkable journey of Ethiopian theatre. She reflects on its contribution to film, TV, education, nation-building, and the shaping of collective identity. We discuss: • The deep-rooted history of Ethiopian theatre • How theatre cultivated Ethiopia's film and TV talent • Why art is essential for societal growth and dialogue • The crucial need for policy, funding, and private-sector support • The future of theatre in Ethiopia and Africa This is an insightful and timely conversation for artists, policymakers, students, and anyone who believes in the transformative power of culture. Subscribe for more conversations on Ethiopia's creative and cultural industries. Don't forget to turn on notifications so you don't miss upcoming episodes! #1percentforculture #sustainablepublicfunding #ConnectForCultureAfrica #Theatre #CreativeIndustry
    Más Menos
    57 m
Todavía no hay opiniones