• የሚያዝያ 26 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

  • May 4 2025
  • Duración: 8 m
  • Podcast

የሚያዝያ 26 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

  • Resumen

  • *የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ዛሬ እሁድ በፖርት ሱዳን ከተማ ላይ የድሮን ጥቃት መሰንዘሩን የሱዳን ብሔራዊ ጦር ቃል አቀባይ ተናገሩ። *የየመን ሁቲ አማጺያን በዓለም አቀፉ የቴል አቪቭ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ያነጣጠረ የሚሳኤል ጥቃት መሰንዘራቸውን ተከትሎ እስራኤል ከፍተኛ የአፀፋ እርምጃ እንደምትወስድ ገለፀች። *የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ምን ያህል የሀገሪቱን ህገ መንግሥት የማክበር ግዴታ እንዳለባቸው ርግጠኛ እንዳልሆኑ ተናገሩ። *ኢትዮጵያውያኑ ለሚ ብርሃኑ እና ብርቱካን ወልዴ በቼክ ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ፕራግ ዛሬ የተካሄደውን የማራቶን ውድድር በየዘርፋቸው አሸነፉ
    Más Menos
adbl_web_global_use_to_activate_webcro805_stickypopup

Lo que los oyentes dicen sobre የሚያዝያ 26 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.