• የሚያዝያ 25 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • May 3 2025
  • Duración: 9 m
  • Podcast

የሚያዝያ 25 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Resumen

  • የአስራ አራት ሀገራት ኤምባሲዎች “በኢትዮጵያ ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ብርቱ ጫና ውስጥ ሆኖ መቀጠሉ” እንደሚያሳስባቸው ገለጹ። በደቡብ ሱዳን በድሮን ጥቃት ቢያንስ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን እና ሌሎች 20 መቁሰላቸውን ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን አስታወቀ። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ድሮኖች ከኤርትራ ድንበር አቅራቢያ የምትገኘው የከሰላ ከተማ ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ወታደራዊ የመረጃ ምንጮች ተናገሩ። ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ለሦስት ቀናት ተኩስ ለማቆም ላቀረቡት ምክረ-ሐሳብ ዩክሬን ግልጽ ምላሽ እንድትሰጥ ክሬምሊን ጠየቀ። በሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያኑ ጽጌ ዱጉማ፣ በሪሁ አረጋዊ እና አብርሀም ስሜ አሸናፊ ሆኑ።
    Más Menos
adbl_web_global_use_to_activate_webcro805_stickypopup

Lo que los oyentes dicen sobre የሚያዝያ 25 ቀን 2017 የዓለም ዜና

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.