• የዐርብ ሚያዝያ 24 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

  • May 2 2025
  • Duración: 10 m
  • Podcast

የዐርብ ሚያዝያ 24 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

  • Resumen

  • ካርቱም፥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሱዳን ጦር ሠራዊት አባላት በደል እየደረሰባቸው መሆኑ ተገለጠ፣ አአ፥ የፕሬስ ነጻነት በኢትዮጵያ ዘንድሮም ማሽቆልቆሉ ተገለጠ፣ ካርቱም፥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሱዳን ጦር ሠራዊት አባላት በደል እየደረሰባቸው መሆኑ ተገለጠ፣ ጆሐንስበርግ፥ የደቡብ አፍሪቃ ፖሊስ 44 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ጆሐንስበርግ ውስጥ ከተቆለፈባቸው ቤት አስለቀቀ፣ ዋሽንግተን፥ የኋይት ሐውስ ብሔራዊ የፀጥታ አማካሪ ማይክ ዋልትስ ከኃላፊነታቸው ተነሱ፤ቤርሊን፥ መጤ ጠሉ አማራጭ ለጀርመ ፓርቲ (AFD)ዛሬ በቀኝ አክራሪነት ተፈረጀ
    Más Menos
adbl_web_global_use_to_activate_webcro805_stickypopup

Lo que los oyentes dicen sobre የዐርብ ሚያዝያ 24 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.