• የሚያዚያ 22 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Apr 30 2025
  • Duración: 11 m
  • Podcast

የሚያዚያ 22 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Resumen

  • -ኢትዮጵያ ዉስጥ መብታቸዉን ለማስከበር በሚጠይቁ ሠራተኞች ላይ አሠሪዎች የሚደርሱት ጫናና በደል እንዲቆም የሐገሪቱ የሠራተኛ ማሕበራት ኮንፌደሬሽን ጠየቀ።---የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፀጥታ አስከባሪዎች ለሱዳን መከላከያ ጦር ሊላክ ነበረ ያሉትን በሚሊዮን የሚቆጠር ጥይት መያዛቸዉ ተነገረ።የሱዳን መከላከያ ጦር ግን የአቡዳቢን መግለጫ በሱዳን ሕዝብ ዓይን ዉስጥ አዋራ ለመሞጀር የተቃጣ ዉሸት በማለት አጣጥሎ ነቅፎታል።---የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ሰዓዳ-የመን ዉስጥ ባደረሰዉ የአዉሮፕላን ጥቃት የአፍሪቃ ሥደተኞች የተጠለሉበትን ማቆያ ጣቢያ አወደመ።የየመን ባለሥልጣናት እንዳሉት በድብደባዉ 68 ሰዎች ተገድለዋል።
    Más Menos
adbl_web_global_use_to_activate_webcro805_stickypopup

Lo que los oyentes dicen sobre የሚያዚያ 22 ቀን 2017 የዓለም ዜና

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.