• የሚያዚያ 22 ቀን 2017 የዜና መፅሔት

  • Apr 30 2025
  • Duración: 18 m
  • Podcast

የሚያዚያ 22 ቀን 2017 የዜና መፅሔት

  • Resumen

  • የዕለቱ መጽሔታችን አራት ርዕሰ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል ያስደምጣል። አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመሩት የህወሃት ክንፍ ወደ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲነት እያመራ ስለመሆኑ ፤ ብርጌድ ንሃመዱ ተብሎ የሚታወቀው የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚ ቡድን አዲስ አበባ ውስጥ ቢሮ ስለመክፈቱ ፤ በአማራ ክልል የመጓጓዣ ዋጋ ከታሪፍ በላይ መጠየቁ በነቃሪው ላይ ምሬት መፍጠሩ ፤ እንዲሁም በክልሉ ለአይን ሞራ ግርዶሽ የተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ህክምና ማግኘታቸውን የተመለከቱ ዘገባዎች በዝርዝር የሚቀርቡ ርዕሰ ጉዳዮቻችን ናቸው ።
    Más Menos
adbl_web_global_use_to_activate_webcro805_stickypopup

Lo que los oyentes dicen sobre የሚያዚያ 22 ቀን 2017 የዜና መፅሔት

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.