ዜና መጽሔት Podcast Por DW arte de portada

ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

De: DW
Escúchala gratis

OFERTA POR TIEMPO LIMITADO | Obtén 3 meses por US$0.99 al mes

$14.95/mes despues- se aplican términos.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መፅሔት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ያዳምጡ።2026 DW Política y Gobierno
Episodios
  • በምርጫ ቦርድ እውቅናው የተሰረዘው ሕወሓት፤ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ያወጡትን መግለጫ ነቀፈ
    Jan 17 2026
    በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ሑመራ ከተማን ከጎበኙ በኋላ ያወጡት መግለጫ፤ በፕሪቶሪያ ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ፈራሚዎች መካከል አለ ያለውን "ሰፊ ​​ክፍተት ከማጥበብ ይልቅ የሚጎዳ ሂደትን የበለጠ ሊያባብስ እንደሚችል" ሕወሓት ባወጣው መግለጫ ገለልጿል።
    Más Menos
    4 m
  • የጥር 8 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔት
    Jan 16 2026
    በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የሑመራ ጉብኝት፤ በሲዳማ ዞን በደረሰ የመኪና አደጋ ሁለት ጥንዶችን ጨምሮ የ4 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፤ በኢትዮጵያ የተከሰተው ቀዝቃዛ የአየር ጸባይና ጉንፋን ፤ የአሜሪካ የስደተኝነት ቪዛ እገዳና የዝነኛው አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት
    Más Menos
    27 m
  • በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የትናንቱ መግለጫ ምን ያመለክታል?
    Jan 16 2026
    በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ትናንት ባወጣው መግለጫ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ "በሑመራ ደማቅ አቀባበል" እንደተደረገላቸው የሚገልጽ ነው። አምባሳደሩ በስፍራው ያሉ ሰዎች "የሚያጋጥሟቸውን ፈተናዎች በዐይኔ ተመልክቻለሁ" ብለዋል።
    Más Menos
    5 m
Todavía no hay opiniones