• የሚያዚያ 29 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • May 7 2025
  • Duración: 12 m
  • Podcast

የሚያዚያ 29 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Resumen

  • -የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች የደሞዝ ጭማሪ እንዲደረግላቸዉና ጥቅማጥቅሞች እንዲከበሩላቸዉ በየሚሰሩበት ተቋማት በመሠለፍ ጠየቁ።በተለያዩ ሆስፒታሎችና የጤና ተቋማት የሚያገለግሉ የጤና ባለሙያዎች ጥያቄያቸዉ ተገቢ መልስ ካላገኘ የሥራ ማቆም አድማ እንደሚመቱ አስጠንቅቀዋል።---ሕንድና ፓኪስታን አዲስ የገጠሙትን ግጭት እንዲያቆሙ የተለያዩ መንግሥታት ጠየቁ።ሁለቱ ኑክሌር የታጠቁ ተጎራባች መንግስታት ግን አንዳቸዉ ሌላቸዉን ለማጥቃት እየተዛዛቱ ነዉ።-ፈረንሳይና ጀርመን ፍራንኮ-ጀርመን የተባለ የመከላከያና የፀጥታ የጋራ ምክር ቤት ለመመሥረት ተስማሙ።
    Más Menos
adbl_web_global_use_to_activate_webcro805_stickypopup

Lo que los oyentes dicen sobre የሚያዚያ 29 ቀን 2017 የዓለም ዜና

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.