• የዓለም ዜና ፤ ሚazeያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ማክሰኞ

  • May 6 2025
  • Duración: 12 m
  • Podcast

የዓለም ዜና ፤ ሚazeያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ማክሰኞ

  • Resumen

  • አርስተ ዜና፤--የክርስቲያን ዴሞክራቶች ኅብረት ፓርቲ መሪ ፍሪድሬሽ ሜርስ አዲሱ የጀርመን መራኄ መንግሥት ሆኑ። ከሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት ወዲህ 10ኛዉ የጀርመን ቻንስለር ሜርስ ቃለ-መሃላ ፈፅመዉ ሥልጣኑን በይፋ ተረክበዋል።--በአማራ ክልል ከመተማ ጎንደር ያለው መንገድ ከተዘጋ አንድ ወር በማስቆጠሩ በአካባቢው ነዋሪዎች የማህበራዊና ኢኮኒሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ጫና ማሳደሩን ነዋሪዎች ተናገሩ።--ለሃገራት የሚሰጠዉ ሰብዓዊ እርዳታ መቀነስ በዓለም አቀፍ ደረጃ እድገት እንዲቀዛቀዝ ምክንያት ሆኗል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።
    Más Menos
adbl_web_global_use_to_activate_webcro805_stickypopup

Lo que los oyentes dicen sobre የዓለም ዜና ፤ ሚazeያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ማክሰኞ

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.