የጥር 9 ቀን፤ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና Podcast Por  arte de portada

የጥር 9 ቀን፤ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

የጥር 9 ቀን፤ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

Escúchala gratis

Ver detalles del espectáculo

OFERTA POR TIEMPO LIMITADO | Obtén 3 meses por US$0.99 al mes

$14.95/mes despues- se aplican términos.
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአባይ ውሃ ባለድርሻነት ለአንዴና ለዘለቄታው እልባት እንዲያገኝ በሚል ግብጽ እና ኢትዮጵያን ዳግም ወደ ድርድር ለማስገባት አገራቸው አሜሪካ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቁ፡፡ የአሜሪካው ፕረዚደንት ዶናልድ ትራም የግብፁ ፕረዚደንት ዓብደልፋታሕ አልሲስን የጋዛ የሰለም ቦርድ አድርገው ማጨታቸውን ታውቋል።የ81 አመቱ የኡጋንዳ ፕረዚደንት ዩዌሪ ሙሰቨኒ ሐሙስ ዕለት በተካሄደም ምርጫ ማሸነፋቸውን የሐገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ዛሬ ይፋ አደረገ። ሩስያ ሌሊቱን ለዛሬ አጥቢያ በዩክሬይን ግዛት በፈጸመችው ጥቃት አንድ የነዳጅ ማጣሪያ ተቋም ማውደሟን ናፍቶ-ጋዝ የተባለ የግል ኩባንያ አስታወቀ።
Todavía no hay opiniones