የረቡዕ ጥር 6 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና Podcast Por  arte de portada

የረቡዕ ጥር 6 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

የረቡዕ ጥር 6 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

Escúchala gratis

Ver detalles del espectáculo

OFERTA POR TIEMPO LIMITADO | Obtén 3 meses por US$0.99 al mes

$14.95/mes despues- se aplican términos.
ጁባ፥ የኢትዮጵያ እና የደቡብ ሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ከፍተኛ ልዑካን ተወያዩ፣ ሞቃዲሾ፥ ሶማሊያ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጋር የነበራትን ስምምነት ሙሉ በሙሉ አቌረጠች፣ባማኮ፥ የነዳጅ እጥረት በማሊ በረራ እንዲሰረዝ አስገድዷል፣ ፓሪስ፥ ፈረንሳይ ግሪንላንድን በተመለከተ የትራምፕ አስተዳደር የሰጠውን ቀስተያየት በቀላሉ ዐታየውም፣ቴሕራን፥ የኢራን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰልፈኞችን በአፋጣኝ ሒደት እንደሚቀጣ ዛተ
Todavía no hay opiniones