የጥር 5 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና Podcast Por  arte de portada

የጥር 5 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና

የጥር 5 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና

Escúchala gratis

Ver detalles del espectáculo

OFERTA POR TIEMPO LIMITADO | Obtén 3 meses por US$0.99 al mes

$14.95/mes despues- se aplican términos.
• በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሁለት የቱርኪዬ ዜጎች እና አንድ ኢትዮጵያዊ "ባልታወቁ" ታጣቂዎች ተገደሉ። • ምዕራብ ወለጋ ዞን ውስጥ ለመስክ ስራ የወጡ የቴሌኮም ሰራተኞች በታጣቂዎች መታገታቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። • የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ገዢ የብልጽግና ፓርቲ «አጀንዳ ቀርጾ ህዝቡን ወደ ሁከት ለማስገባት ጦርነት አውጇል » በማለት ወነጀሉ። • በሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ትናንት ሰኞ በደቡብ ምስራቃዊዋ የሲንጃ ከተማ በፈጸመው የድሮን ጥቃት 27 ሰዎች ተገደሉ ። • በመንግስት የተቃዉሞ አመጽ እና ድጋፍ መሃል እየተናጠች በምትገኘው ኢራን የሟቾች ቁጥር 646 መድረሱ ተነገረ።
Todavía no hay opiniones