የጥር 3 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና Podcast Por  arte de portada

የጥር 3 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና

የጥር 3 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና

Escúchala gratis

Ver detalles del espectáculo

OFERTA POR TIEMPO LIMITADO | Obtén 3 meses por US$0.99 al mes

$14.95/mes despues- se aplican términos.
• ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ወደ ጂቡቲ አቅንተው ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጊሌህ ጋር ተነጋገሩ ። • ቻይና ፣ሶማሊያ ሉአላዊነቷን ለማስጠበቅ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች። • የሱዳን ብሔራዊ ጦር መንግስታዊ መቀመጫ በስደት ላይ ከነበረበት ወደ መዲናዪቱ ካርቱም ተመለሰ። • አሜሪካ ተቃዋሚዎችን ወግና በኢራን ላይ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ እስራኤል እና የአሜሪካ ወታደሮች ዒላማዋ ሊሆኑ እንደሚችሉ አስጠነቀቀች ። • አሜሪካ ፍሎሪዳ ባስተናገደችው 46ኛው የአለም አገር አቋራጭ ውድድር ኢትዮጵያ በሁለተኛነት አጠናቀቀች ።
Todavía no hay opiniones