ዉይይት፣ የኢትዮጵያ የምርጫ ዝግጅት፣ የተቃዋሚዎች ሥጋትና የሰላም ጥያቄ Podcast Por  arte de portada

ዉይይት፣ የኢትዮጵያ የምርጫ ዝግጅት፣ የተቃዋሚዎች ሥጋትና የሰላም ጥያቄ

ዉይይት፣ የኢትዮጵያ የምርጫ ዝግጅት፣ የተቃዋሚዎች ሥጋትና የሰላም ጥያቄ

Escúchala gratis

Ver detalles del espectáculo

OFERTA POR TIEMPO LIMITADO | Obtén 3 meses por US$0.99 al mes

$14.95/mes despues- se aplican términos.
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ባንፃሩ በቅርቡ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸዉ ጥያቄዎች በሰጡት መልስና ማብራሪያ «ምርጫ ለማድረግ መንግሥት በቂ አቅም አለዉ፤ምርጫ እንኳን ዘንድሮ ባለፈዉም ምርጫ አድርገናል እየተዋጋን።» ብለዋል።በግጭት፣ ዉጥረት፣ ተቃርኖና ዉዝግ መሐል ነፃና ፍትሐዊ ምርጫ ሊደረግ ይችላል? ምርጫ ማድረግ ወይም አለማድረጉስ የኢትዮጵያን ዉስብስብ ችግሮች ለማቃለል ይጠቅማል? እንዴት? በዉይይታችን የሚነሱ ጥያቄዎች ናቸዉ።
Todavía no hay opiniones