ዉይይት፣ የትራም አስተዳደር ርምጃ፣ የዓለም ሕግና ሥርዓት እንዴትነት Podcast Por  arte de portada

ዉይይት፣ የትራም አስተዳደር ርምጃ፣ የዓለም ሕግና ሥርዓት እንዴትነት

ዉይይት፣ የትራም አስተዳደር ርምጃ፣ የዓለም ሕግና ሥርዓት እንዴትነት

Escúchala gratis

Ver detalles del espectáculo

OFERTA POR TIEMPO LIMITADO | Obtén 3 meses por US$0.99 al mes

$14.95/mes despues- se aplican términos.
የትራምፕ መስተዳድር የቬኑሱዌላን መሪ ማገት ብቻ ሳይሆን የነዳጅ ሐብቷንም ተቆጣጥሯል።የአሜሪካ ባለሥልጣናት ማዱሮን ከማሳገታቸዉ በፊት የየመን ሁቲዎችን፣ የሶማሊያ፣ የኢራቅ፣ የሶሪያና የናጄሪያ ሸማቂዎችን አጠፋለሁ በሚል ሐገራቱን በተደጋጋሚ ደብድበዋል።እስራኤልን አግዘዉ ኢራንን ደብድበዋልም።
Todavía no hay opiniones