አውስትራሊያ ስትገለጥ Podcast Por SBS arte de portada

አውስትራሊያ ስትገለጥ

አውስትራሊያ ስትገለጥ

De: SBS
Escúchala gratis

Acerca de esta escucha

ሕይወትዎን አውስትራሊያ ውስጥ ሲመሰርቱ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች። ስለ ጤና፣ መኖሪያ ቤት፣ ሥራ፣ ቪዛዎችና ዜኘት፣ የአውስትራሊያ ሕጎችና ሌላም በአማርኛ ያድምጡ።Copyright 2025, Special Broadcasting Services Ciencias Sociales
Episodios
  • #86 When? Talking about time (Med) - #86 When? Talking about time (Med)
    May 14 2025
    Learn how to talk about time. - Learn how to talk about time.
    Más Menos
    15 m
  • Have you been told your visa will be cancelled? This is how misinformation enables visa abuse - ቪዛዎ ሊሰረዝ እንደሚችል ተነግርዎታልን? የተሳሳተ መረጃ እንደምን ለአግባብ የለሽ የቪዛ ተፅዕኖ እንደሚዳርግ እነሆ
    May 14 2025
    The migration system is complex and confusing. Experts say a lack of accessible support and credible information is leading to visa abuse. - የፍልሰት ሥርዓት ውስብስብና አደናጋሪ ነው። ጠበብት ተደራሽነት ያለው ድጋፍና ተአማኒነት ለአግባብ የለሽ የቪዛ ተፅዕኖ እንደሚያመራ ይናገራሉ።
    Más Menos
    9 m
  • How to vote in the federal election  - ለሀገር አቀፉ ምርጫ ድምፅዎን እንደምን መስጠት እንደሚችሉ
    May 1 2025
    On election day the Australian Electoral Commission anticipates one million voters to pass through their voting centres every hour. Voting is compulsory for everyone on the electoral roll, so all Australians should familiarise themselves with the voting process before election day. - የአውስትራሊያ ምርጫ ኮሚሽን በምርጫ ዕለት በሰዓት አንድ ሚሊየን መራጮች በምርጫ ማዕከላት ውስጥ እንደሚያልፉ ግምት አለው። ምርጫ ከግዴታ ጋር ተያያዥነት ስላለው ማናቸውም አውስትራሊያውያን ከምርጫው ቀን በፊት ስለ ምርጫ ሂደቱ በቂ ግንዛቤ መጨበጥ አለባቸው።
    Más Menos
    10 m
adbl_web_global_use_to_activate_T1_webcro805_stickypopup
Todavía no hay opiniones